“ሰላም እና ልማትን የሚያውኩ አካሄዶችን ለመከላከል አቅም ተገንብቷል” አቶ መሐመድ እድሪስ

አዲስ አበባ: ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር" ሰላማችን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።ሰላም ለአንድ ሀገር እድገት ቁልፍ ጉዳይ ነው። የሀገር ልማት፣ አንድነት እና...

“አዲስ አበባ በተግባር ስሟን እየሆነች ያለች ከተማ ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ የክትመት ንጋት እና የማንሰራራት...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት

ባሕር ዳር: ነሃሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤናማ፣ በሚገባ የተጠበቁ የወንዝ ዳርቻዎች የከባቢ ሥርዓትን እና የውሃ ጥራትን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰብን የኑሮ ደህንነት የሚያሻሽሉ እና የከተሞችን ለፈተና አለመበገር የሚያጠናክሩ ደማቅ ሕዝባዊ ሥፍራዎችን ይፈጥራሉ።ዛሬ ከሰዓት ከብልጽግና...

ሰላምን በማረጋገጥ የልማት ሥራዎች ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሚዳ ወረሞ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ ከሁሉም ቀበሌዎች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች በአካባቢው ሰላም እና ልማት ሥራዋች ዙሪያ መክረዋል። በመድረኩ የወረዳው ሕዝብ ከሰላም ማስከበር ሥራው ጎን ለጎን የተጀመሩ የመሠረተ ልማት...

ነፍሰ ጡር እናቶች በወባ ሲያዙ ምን ማድረግ አለባቸው ?

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ነፈሰ ጡር እናቶች ለወባ የመያዝ ዕድላቸው ሰፊ እንደኾነ ይነገራል። ወይዘሮ እናት ከበደ በእርግዝና ወቅት የወባ በሽታ ይዟቸው ነበር። ወይዘሮ እናት የሚኖሩበት አካባቢ ረግረጋማ በመኾኑ በተደጋጋሚ በወባ በሽታ እንደሚጠቁ ይናገራሉ፡፡በአንድ...