በበጀት ዓመቱ ከ707 ሺህ በላይ የምዝገባ አገልግሎት መስጠቱን የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት መረጃ የሚሰነድበት ወሳኝ ተቋም መኾኑን ገልጸዋል።
ተቋሙ በጸጥታ ችግር...
ሴቶች በማኅበራዊ እና በፖለቲካው ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል።
ደሴ፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ሴት ነዋሪዎች ጋር የመራጭ ተመራጭ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የደሴ ከተማ ሕዝብን ወክለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የኾኑት ማህተመ ኀይሌ (ዶ.ር) ናቸው። በውይይቱ የተሳተፉ ነዋሪዎች...
በከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ብልሽት የኃይል አቅርቦት ተቋረጠ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ብልሽት በመተማ፣ መተማ ዮሐንስ፣ ገለጎ አገልግሎት መዕከል እና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገልጿል።
ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በጎንደር ሪጅን ከአዘዞ ወደ መተማ...
“ሰላም እና ልማትን የሚያውኩ አካሄዶችን ለመከላከል አቅም ተገንብቷል” አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ: ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር" ሰላማችን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።ሰላም ለአንድ ሀገር እድገት ቁልፍ ጉዳይ ነው። የሀገር ልማት፣ አንድነት እና...
“አዲስ አበባ በተግባር ስሟን እየሆነች ያለች ከተማ ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ የክትመት ንጋት እና የማንሰራራት...








