የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር አለባችሁ። 

አዲስ አበባ: ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከሁሉም ከመላው ኢትዮጵያ ለተውጣጡ አዲስ ሠልጣኝ ሠራተኞች አቀባበል አድርጓል።   ሥልጠናው የሚሰጠው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሥተባባሪነት እንደኾነ ተገልጿል።   የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ከሠልጣኞች ትንሿን ኢትዮጵያ መመልከታቸውን...

ያለበትን ሀገራዊ ኀላፊነት ለመወጣት እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። 

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ለሚቀላቀሉ አዲስ ሠልጣኝ ሠራተኞች አቀባበል አድርጓል።   ሠልጣኞቹ ከሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የተወጣጡ ናቸው። ሥልጠናውም የሚሰጠው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት እንደኾነ ተገልጿል።   የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር...

” የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አንድነት እና ወንድማማችነት የሚረጋገጥበት በዓል ነው” አፈጉባኤ አገኘሁ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ የማንሰራራት ጉዞ ውጤት እየተመዘገበ ባለበት ወቅት የሚከበር መኾኑ ልዩ እንደሚያደርገው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናግረዋል።   በፌዴሬሽን ምክር...

“ጾመ ፍልሰታ ሐዋርያት ያጡትን ያገኙበት ሱባዔ” 

ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጾመ ፍልሰታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ተናፋቂ አጿማት መካከል አንዷ እንደኾነች ይነገራል። ጾመ ሐዋርያት፣ የሱባዔ ጾም፣ ጾመ ማርያም እየተባለም ይጠራል።   ትርጓሜውን ስንመለከት ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ...

ለሴቶች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት መረጋገጥ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት መሪዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ከፍተኛ ሴት መሪዎች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።   በመድረኩ የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና...