“ለዜጎች የጋራ ተጠቃሚነት በቅንጅት መሥራት ይገባል” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለተፋጠነ ሀገራዊ እድገት እና ለዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በቅንጅት እንሠራለን" በሚል መሪ መልዕክት አራተኛው የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ሴክተር መሥሪያ ቤት የጋራ ጉባኤ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የሴቶች እና ማኅበራዊ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ራዕያችን ግልፅ ነው። የላቀ የግንባታ አቅም የፈጠረች፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነች እና ለትውልዱ አሻራዋንና የዕድገት ትሩፋቷን የምታወርስ ኢትዮጵያን መገንባት ነው። መንግሥት ለዚህ የልዕልና ህልም መሳካት ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ጨምሮ ብሔራዊ የልማት ዕቅዶችን እየተገበረ ይገኛል።
በዛሬው...
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዘርፍን ለማዘመን የ25 ዓመታት የትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ይፋ ተደረገ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ ለማዘመን ያለመ የ25 ዓመታት የትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል።
ይህ ሰፊ ዕቅድ በዘርፉ ለረጅም ጊዜ የታዩትን ውስብስብ ችግሮች ለመቅረፍ እና ኢንዱስትሪውን ወደ...
የምሥራቅ ጎጃም ዞን የእንስሳት ተዋፅዖ አቅርቦትን ለማሳደግ እየሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት መመሪያ ባለፈው በጀት ዓመት የእንስሳት ምርታማነትን ለማሻሻል በተደረገው ጥረት የወተት ምርታማነትን በማሳደግ እና ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ በዘርፉ የተደራጁ ኅብረት ሥራ ማኅበራትን...
የሩዝ ምርትን ለማሳደግ ምን እየተሠራ ነው ?
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሩዝ በአብዛኛው ሰው የምግብ ገበታ ላይ ከማይጠፉ ምርቶች ውስጥ አንደኛው እየኾነ መጥቷል። ይህ ምርት በኢትዮጵያ ከተዋወቀበት ጊዜ ጀምሮ ተወዳጅነቱ እያደገ ነው ፡፡ነገር ግን ምርቱ ኢትዮጵያ ባላት እምቅ አቅም...








