አሚኮ ለቋንቋ እና ባሕል እድገት ተግቶ የሚሠራ ሚዲያ ነው።

ሰቆጣ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በትንሽ ቤት እና በውስን ሰዓት የጀመረውን የስርጭት አድማስ አስፍቶ ዛሬ ላይ በሁለት የቴሌቭዥን ማሰራጫ ቻናል እና በ12 ቋንቋዎች ለማኅበረሰቡ መረጃዎችን በትጋት እያደረሰ ያለ...

ለትምህርት ጥራት እና ለትምህርት ቤቶች ገጽታ መለወጥ አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት የማይተካ ሚና ተጫውቷል።

ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በማኅበራዊ ልማት ዘርፍ በተለይ በትምህርት ዘርፍ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን ፈንቴ አሚኮ በትምህርት ተሳትፎ እና ተደራሽነትን በማሳደግ፣ ጥራት እንዲረጋገጥ፣ የትምህርት ተቋማት...

ትምህርት ቤቶችን በማደስ እና በመጠገን ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ ነው።

ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት ዓመታት በግጭት ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራቸውን በሚፈለገው ልክ መከወን አልቻሉም። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን ፈንቴ በግጭቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት...

ሰላም እና ኢንቨስትመንት የማይነጣጠሉ ተግባራት ናቸው።

ጎንደር: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ "ኢንቨስትመንት ለሰላም ሰላም ለኢንቨስትመንት" በሚል መሪ መልዕክት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መርሐ ግብርን አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ጎንደር...

ተስፋ ሰጨው የወተት ልማት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሰው በዓመት ከ175 እስከ 200 ሊትር ወተት መጠቀም እንዳለበት የዓለም ጤና ድርጅት፣ የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ቢያስቀምጡም የኢትዮጵያውያን አማካይ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ ግን 20 ሊትር እንኳ...