የፍትሕ ሥራ አንድ ቦታ ላይ የሚያልቅ አይደለም።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የዕቅድ ውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የትብብር ጥምረቱ ባለፈው በጀት ዓመት...

የጎርፍ አደጋ ለክልሉ ሥጋት እንዳይኾን እየተሠራ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጎርፍ የማኅበረሰቡ ስጋት እንዳይኾን በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ የሽና ቀበሌ ነዋሪ አቶ ምናለ ጎሹ...

የደብረ ብርሃን ከተማ የሕዝብ የመልማት ጥያቄዎች በቅደም ተከተል ምላሽ እየተሰጠባቸው ነው።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤት አባላት የመራጭ ተመራጭ የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ከአሁን በፊት ተጠይቀው ምላሽ ያገኙ እና በቀጣይ ምላሽ ቢሰጥባቸው የተባሉ ጥያቄዎች ቀርበው...

የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዘጠኝ የሰብል ዝርያዎችን መልቀቁን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አስማረ ደጀን (ዶ.ር) እንዳሉት ኢንስቲትዩቱ የምርምር ሥራዎችን እና አዳዲስ ተክኖሎጅዎችን በማፍለቅ እያስተዋወቀ ይገኛል። የሚያወጣቸውን መነሻ ዘሮች ያሰራጫል፤ የአቅም ግንባታ ሥራ እየሠራም ይገኛል።...

ማርን በባሕላዊ መንገድ እስከ መቼ?

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ግርማይ ታዴ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ነዋሪ ነው። ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በንብ ማነብ ሥራ ላይ ተሰማርቶ እየሠራ ይገኛል፡፡ ወጣት ግርማይ ከዚህ በፊት ከረጅ ድርጅቶች ባገኘው የዘመናዊ...