የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወጣቶች ጋር በባሕር ዳር እየመከረ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ውይይት እያካሄደ ነው።
ውይይቱ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ወሳኝ...
“ከዕድሜው ያለፈ፤ በብርታቱ የገዘፈ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትንሹ ጀመረ፣ በረጅሙ አማተረ። በጥበብ ተመራ፤ በብርታት ሠራ። በሥራው ከዕድሜው አለፈ፤ በበርታቱ ከፍ ብሎ ገዘፈ።
ታላላቆቹን ቀድሟቸዋል፣ ታናናሾቹን ርቋቸዋል። ታላላቆቹ ለምዕተ ዓመት የተጓዙትን፣ ተጉዘውም ያልደረሱበትን በ30 ዓመታት ተሻግሮታል። ዛሬ...
አልማ ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል የሕክምና መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል ከ13 ሚሊዮን በላይ ብር የሚያወጡ የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎችን ዛሬ አስረክቧል።
ወደ መቄዶንያ የሚመጡ የተጎዱ እና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወገኖች...
ከነገ ጀምሮ ምርጫ እንደሚያካሂድ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሙሐመድ ይማም (ዶ.ር) "ምርጫ ለጽኑ ተቋም፤ ምርጫችን በመስጅዳችን" በሚል መሪ መልዕክት የሚደረገውን ምርጫ አስመልክተው በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም...
አሚኮ ወንድማማችነት እንዲጎለብት አድርጓል።
ከሚሴ: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል።
የምሥረታ በዓሉን በማስመልከት በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አሕመድ አሊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የአማራ ክልል ከነበረበት...








