ለትምህርት የደረሱ ሕፃናት ወደ ትምህርት ቤት እንዲገቡ እና ትምህርታቸውን ያቋረጡም እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ።
ደብረብርሃን፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ ሰሜን ሽዋ ትምህርት እና ጥበብን መገለጫው ያደረገ ሕዝብ የሚኖርበት አካባቢ ነው ብለዋል።የሰሜን ሸዋ ሕዝብ ለትምህርት ባለው የቆየ ግንዛቤ...
በጦርነቱ የወደሙ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት እየተሠራ ነው።
ሰቆጣ፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ በማቋቋም የሚታወቀው ዩ ኤን ዲ ፒ ፒስ ሳፖርት ፋሲሊቲ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በአብርገሌ ወረዳ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ እና የኑሮ መሻሻል ላይ ትልቅ ለውጥ...
አሚኮ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኙ ቅርሶችን በማስተዋወቅ ረገድ ጉልህ ሚና ተጫውቷል፡፡
ደብረ ማርቆስ፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ ብርቄ ይዘንጋው አሚኮ በባሕል እና ቱሪዝም ዘርፉ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የሚሠራ ትልቅ ተቋም ስለመኾኑ ተናግረዋል፡፡
አሚኮ በዞኑ የሚገኙ የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ...
ምክንያቱ ያልታወቀ የአንጀት ቁስለት ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ሐኪም ዶክተር ማናለ ጥላሁን አንጀት ከጉሮሮ የመዋጫ ቱቦ ጀምሮ ያለውን የአንጀት ክፍል ማለትም የምግብ ቱቦ (ጉሮሮ)፣ ጨጓራ፣ ቀጭን አንጀት እና ወፍራም...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወጣቶች ጋር በባሕር ዳር እየመከረ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ውይይት እያካሄደ ነው።
ውይይቱ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ወሳኝ...








