በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ባለሥልጣን በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 አተገባበር ላይ የተገኙ ለውጦችን እና ያጋጠሙ ችግሮችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ትራንስፖርት...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ የአቅመ ደካሞች ቤት ግንባታን አስጀመረ።

ደሴ: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የአቅመ ደካማ ቤቶችን ለመገንባት ሥራ አስጀምሯል። ለተማሪዎችም የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በአዲስ መልክ የቤታቸው...

በበጀት ዓመቱ የሕዝብ ውክልና ኀላፊነትን ለመወጣት በትኩረት ይሠራል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በ2018 በጀት ዓመት የሕዝብ ውክልና ኀላፊነትን ለመወጣት በሚያስችሉ ተግባራት...

የትውልዱ አደራ!

ደብረ ታቦር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር በዓል በደብረ ታቦር ኢየሱስ ተራራ ነው በድምቀት የተከበረው። መንፈስን የሚያድሰው አንዱ የበዓሉ ትልቅ ገጽታ ተክሌ አቋቋም ዝማሜ በሊቃውንቱ ቀርቧል። ሌሎች ሃይማኖታዊ ክዋኔዎችም ተካሂደዋል። ደብረ ታቦር ኢየሱስ...

አሚኮ ለብሔረሰቦች ሁለንተናዊ እድገት አቅም የኾነ ሚዲያ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከተመሠረተበት 1987 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ሚዲየሞች የቋንቋ፣ የአየር ጊዜ እና የተደራሽነት ሽፋኑን በማሳደግ እያገለገለ ያለ የሕዝብ ሃብት ነው። በ''በኩር'' ጋዜጣ የተጀመረው አገልግሎት በ30 ዓመት ጉዞው...