“የ2018 በጀት ዓመት ታላላቅ ሀገራዊ እና ክልላዊ ተልዕኮዎችን የምንፈጽምበት ዓመት ይኾናል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መሪዎች እና ሠራተኞች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ እየተወያዩ ነው።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በ2017 በጀት...
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ63 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው አገልግሎቱ ከሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም መጀመር ወዲህ ከፍተኛ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
በቬይትናም የቶዮ የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ በነበረን ጉብኝት እና ከኩባንያው ፕሬዝደንቱ ጋር በነበረን ውይይት የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫዎችን በሀገራችን ለማምረት ተስማምተን ነበር። ዛሬ በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ በነበረን ጉብኝት በፓርኩ ከፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጪያዎችን...
ለትምህርት የደረሱ ሕፃናት ወደ ትምህርት ቤት እንዲገቡ እና ትምህርታቸውን ያቋረጡም እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ።
ደብረብርሃን፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ ሰሜን ሽዋ ትምህርት እና ጥበብን መገለጫው ያደረገ ሕዝብ የሚኖርበት አካባቢ ነው ብለዋል።የሰሜን ሸዋ ሕዝብ ለትምህርት ባለው የቆየ ግንዛቤ...
በጦርነቱ የወደሙ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት እየተሠራ ነው።
ሰቆጣ፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ በማቋቋም የሚታወቀው ዩ ኤን ዲ ፒ ፒስ ሳፖርት ፋሲሊቲ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በአብርገሌ ወረዳ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ እና የኑሮ መሻሻል ላይ ትልቅ ለውጥ...








