ወረርሽኞችን በቅንጅት መከላከል ተችሏል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ችግሮች እና የትግበራ ምላሽ አሰጣጥ ዙሪያ ግምገማዊ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በክልሉ...

አሚኮ ቀዳሚ ኾኖ በብሔረሰቦች ቋንቋ መሥራቱ ረጅም ራዕይ ያለው መኾኑን ያመላክታል። 

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከተመሠረተበት 1987 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ሚዲየሞች የቋንቋ፣ የዓየር ጊዜ እና የተደራሽነት ሽፋኑን በማሳደግ እያገለገለ ያለ የሕዝብ ሃብት ነው። በ''በኩር'' ጋዜጣ የተጀመረው አገልግሎት በ30 ዓመታት ጉዞው...

በጤናው ዘርፍ የተደረጉ ጥናቶችን መሰነድ ፋይዳው ከታሪክ በላይ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ችግር ምላሽ አሰጣጥ ሰነድ ዙሪያ ግምገማዊ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየተሰጠ ነው። በሥልጣናው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ባለፉት አምሥት ዓመታት...

የዚገም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ወደ መጠናቀቅ መቃረቡ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዚገም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ወደ መጠናቀቅ መቃረቡን የወረዳው አሥተዳደር አስታውቋል። በ2011 ዓ.ም ተጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከአምስት ዓመት በላይ ተቋርጦ የቆየው የሆስፒታሉ ግንባታ በ2016 ዓ.ም በመቅደላ ኮንስትራክሽን አማካይነት እንደገና...

አሚኮ በጤናው ዘርፍ የማኀበረሰቡ ንቃተ ኅሊና እንዲጨምር የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ባለፉት 30 ዓመታት በማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዘርፈ ብዙ የሚዲያ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በጤናው ዘርፍም የማኅበረሰቡ ጤና እንዲሻሻል በኹሉም የሚዲያ አማራጮች የጤና መረጃዎችን...