የማኅበረሰቡን እሴት አደጋ ላይ የሚጥሉ የቁማር ተግባራትን ማስቆም ይገባል።

የማኅበረሰቡን እሴት አደጋ ላይ የሚጥሉ የቁማር ተግባራትን ማስቆም ይገባል። ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡን እሴት አደጋ ላይ የሚጥሉ የቁማር ተግባራትን ለማስቆም እርምጃዎችን እየወሰደ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ደንብ ማስከበር እና መከላከል ተጠሪ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቀደመ የታሪክ ጌጥ እና በዛሬ ፈጣን ልማት እየደመቀች ወዳለችው የሰላም ከተማ እና የሕዝቦች ኅብረት ሞዛይክ ወደ ሆነችው የሐረር ከተማ ገብተናል፡፡ የሐረር ከተማ ትናንትን ባከበረ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀመረ፡፡

የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀመረ፡፡ ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ወደ ተምሳሌት ሀገር በተሻገረ ህልም እና በላቀ ትጋት፤ አስተማማኝ ነገን መሥራት" በሚል መሪ ሃሳብ ለክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ...

“የአሚኮ 30ኛ ዓመት ሲከበር የኔም ልደት እንደኾነ ይሰማኛል” ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት መንግሥቴ

"የአሚኮ 30ኛ ዓመት ሲከበር የኔም ልደት እንደኾነ ይሰማኛል" ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት መንግሥቴ ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ለሁሉ አቀፍ ዕድገት እና ልማት የአጋዥነት ሚናው ከፍተኛ ነው። የአሁኑ አሚኮ የበፊቱ የአማራ ብዙኀን መገናኛ...

“አሚኮ የኀብረተሰብ ትምህርት ቤት ነው”

"አሚኮ የኀብረተሰብ ትምህርት ቤት ነው" ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት የዛሬው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በ1987 ዓ.ም በበኩር ጋዜጣ አማካኝነት መረጃን ለኀብረተሰቡ በማድረስ የማስተማር፣ የማሳወቅ፣ እና የማዝናናት ተግባሩን ጀምሯል።...