የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ለማክበር ወደ አካባቢው የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል፡፡
አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ለማክበር ወደ ሆሳዕና የሚጓዙ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማረቆ ልዩ ወረዳ አስታውቋል።
ልዩ ወረዳው ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኅን ለተውጣጡ ባለሙያዎች በቆሼ...
የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ለኅብረ ብሔራዊነት ግንባታ አስፈላጊ ነው።
ደብረማርቆስ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እና የምሥራቅ ጎጃም ዞን የመንግሥት ሠራተኞች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
የደብረ ማርቆስ...
የአፍሪካ እና ባንግላዴሽ ግንኙነት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ሀገራት እና በባንግላዲሽ መካከል የሁለትዮሽ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብርን ለማጠናከር ያለመ የመጀመሪያው የአፍሪካ ባንግላዲሽ የንግድ ትርኢት እና የቢዝነስ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የጉባኤው ዋና ዓላማ የባንግላዲሽ ላኪዎች፣ ሥራ...
በቅንጅት በመሥራት የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ደህንነት መጠበቅ ይገባል።
ደባርቅ: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚቻልባቸው የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ የሰሜን ጎንደር ዞን የዳኝነትና የፍትሕ አካላት እና የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት የጋራ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱ ተቋማቱ በቀጣይ በተጠናከረ...
ስለሪህ በሽታ ምን እንወቅ?
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሪህ በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል የህመም ዓይነት ነው።
የሚከሰተው ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል በአጥንት መገጣጠሚያዎች ውስጥ በሚከማችበት ወቅት እንደኾነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሪህ...








