ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለአዘዞ ጤና ጣቢያ ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳሽን ቢራ ፋብሪካ በጎንደር ከተማ ለሚገኘው አዘዞ ጤና ጣቢያ ግምቱ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ነው ድጋፍ ያደረገው። የዳሽን ቢራ ፋብሪካ የማኅበራዊ ዘርፍ ኀላፊ እንዳልካቸው አበበ ...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሀገርን የሚያሻግሩ የጋራ ገዢ ትርክቶችን ለመገንባት ያስችላል።

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ.ር) በሀገር አቀፍ ደረጃ በሆሳዕና ከተማ የሚከበረውን 20ኛው የብሔር፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር ዝግጅትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በፌደሬሽን...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ብዝኅነትን በአንድነት፣ አንድነትን በብዝኅነት የምናሳይበት ልዩ ቀን ነው።

ሰቆጣ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ ተከብሯል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንታይቱ ካሴ የብሔር ብሔረሰቦች...

“ኢትዮጵያ በርካታ ማዕድን ያላት ግን በሚገባት ልክ ሳትጠቀም የቆየች ሀገር ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 4ኛውን የማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ከፍተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኤክስፖው የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ከዘርፉ አልሚዎች፣ ተመራማሪዎች እና ከነጋዴዎች ጋር እንዲገናኙ...

ምርት እንዳይባክን በጥንቃቄ መሠብሠብ ያስፈልጋል።

ደብረማርቆስ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብክነትን በመቀነስ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ ለማቅረብ አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ እንዲሠበሥቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል፡፡ እስካሁን በዞኑ 23 በመቶ የሚኾነውን የሰብል ምርት መሠብሠብ መቻሉን መምሪያው አስታውቋል፡፡ በምሥራቅ...