“የኢትዮጵያ እና ማሌዢያ ግንኙነት ከንግድ ባለፈ ትርጉም ወዳለው ትብብር ተሸጋግሯል” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ማሌዥያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ላይ ነው።
የማሊያዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም ወደ አዲስ አበባ መምጣት የሁለቱን ሀገራት ከንግድ ባለፈ ወደ ሕዝብ ለሕዝብ...
ኢትዮጵያ የቀጣናው የኃይል ማዕከል ለመኾን እያደረገች ያለውን ጥረት የማሊዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም አደነቁ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማሊዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። በኢትዮ ማሊዥያ ከፍተኛ ፎረም ላይ ስለ ኢትዮጵያ ዕድገት ሃሳብ አንጸባርቀዋል።
የኢትዮጵያ እና የማሊዥያ ግንኑነት ጥልቅ ነው ብለዋል ጠቅላይ...
ለብሔራዊ ጥቅም፣ ብሔራዊ አቅም መፍጠር ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሥልጣኔውን በባሕር በር ያረቀቀ፣ ሉዓላዊነቱን በባሕር ኀይል ያስጠበቀ ጥንታዊ ሕዝብ የባሕር በር ምን እንደኾነ ጠንቅቆ ያውቃል።
ኢትዮጵያ የሥልጣኔዋን ሐውልት ከፍ አድርጋ ያቆመችው፣ የታላቅነቷን ዝና ለዓለም ያሳየችው፤ ከጥንት ጀምሮ ከዓለም...
በአዕምሮ እና በአካል የጠነከረ ትውልድን ለመገንባት የሕፃናትን መብቶች ማክበር ይገባል።
ጎንደር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕጻናት ጥበቃና የመጫወት መብት ለሁሉም ሕጻናት" በሚል መሪ መልዕክት የጎንደር ከተማ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በዓለም ለ36ኛ እና በኢትዮጵያ ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሕጻናት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች...
የሮዝመሪ ምርትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ4 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን የስልጤ ዞን...
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ ሙበራ ከማል በዞኑ ከ8ሺህ 200 ሄክታር በላይ መሬት በሮዝመሪ ምርት እየለማ ነው ብለዋል።
ዞኑ ጥራት ያላቸው የሮዝመሪ ምርቶች ከማዕከል...








