የማሌዢያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ቆይታ በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት ፍሬያማ ቆይታ ነበር።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማሌዢያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂምን የኢትዮጵያ ቆይታ በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት ፍሬያማ ቆይታ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ...
የምርት ጥራትን በማረጋገጥ የሀገሪቱን ተወዳደሪነት ማሳደግ ይገባል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ጥራት በተለየ እሳቤ እና ፈጠራ" በሚል መሪ ሀሳብ ከኅዳር 11/2018 ዓ.ም እስከ ኅዳር 14/2018 ዓ.ም የዓለም የምርት ጥራት ሳምንት በኢትዮጵያ ይከበራል።
በዓሉ በዓለም ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ14ኛ ጊዜ...
አራት የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጆችን አሻሽሎ ለማጽደቅ ከማኅበረሰቡ ጋር ምክክር እየተደረገ ነው።
ደሴ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር በመተባበር መሻሻል በሚገባቸው የተለያዩ የገቢ ግብር አዋጆች ዙሪያ ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በደሴ ከተማ መክሯል።
በምክክር መድረኩ አሚኮ ያነጋገራቸው የመድረኩ ተሳታፊዎች...
ኀላፊነትን አውቆ መሥራት ካልተቻለ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን መቅረፍ አይቻልም።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “አገልጋይ እና የሰላም ዘብ፣ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እምርታ” በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አገልግሎት አሰጣጥን በሚመለከት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱ የተሳተፉ የመንግሥት ሠራተኞችም የአገልግሎት...
አርቶ ፍልውኃ የተፈጥሮ ስቲም
አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካሉ ተፈጥሮአዊ የቱሪስት መስህቦች አንዱ የኾነው የአርቶ ፍል ውኃ በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ ታችኛው አርሾ ቀበሌ ይገኛል።
አርቶ ፍልውኃ ከመስህብነቱ ባለፈ በፈዋሽነቱም ይታወቃል።ከዋና ከተማዋ ሀላባ ቁሊቶ...








