260 ሺህ ለሚደርሱ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በ2018 በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን 96 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሠራ ነው። ባለፉት 4 ወራት 260 ሺህ ለሚደርሱ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራና...

የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ለሰላም የነበራቸው አበርክቶ ከፍተኛ ነበር።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር “ዘካሪ መካሪ የሀገር ሽምግልና፣ የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት'' በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች፣ በሰላም፣ በልማት እና...

ሥራውን በዕውቀት የሚፈጽም የመንግሥት ሠራተኛ በሁሉም ሴክተር መሥሪያ ቤቶች መፈጠር አለበት።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር" አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ የአስተናጋጃችን ሀገር...

በ78 ዓመት እንደ ወጣት….

ጎንደር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሠርተው የማይደክሙ እና ክንደ ብርቱ ጥበበኛ ሰው ናቸው። ከጥበበኞች የቀሰሙትን ልምድ በመጠቀም እና ምርቶችን በመሠብሠብ በመጦሪያ ዕድሜያቸው ለሌሎች የሥራ ዕድል ፈጥረዋል። እኒህ ባለ ብርቱ ክንድ የ78 ዓመት አዛውንት በሰሜን ጎንደር...