“ከሲንጋፖር ጋር ይኽን የወዳጅነት እና የትብብር ጉዞ በጋራ በመቀጠላችን ክብር ይሰማናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግን ተቀብለው አነጋግረዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግን በክብር ተቀብያለው ብለዋል።   ውይይታችን...

በሥርዓተ ምግብ ትግበራ የተሻሉ መንደሮችን የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

እንጅባራ: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀናጀ ግብርናን በመተግበር የአመጋገብ ሥርዓታቸውን ማሻሻላቸውን በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዚገም ወረዳ የጉንጋና ዲኺ ቀበሌ አርሶ አደሮች ተናገሩ።   በወረዳው በሥርዓተ ምግብ፣ በቤት አያያዝ እና በሥርዓተ ጾታ ትግበራ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ የአርሶ...

ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃትን መከላከል ከሁሉም ይጠበቃል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ ዓለማቀፍ ተቋማት ጋር በመኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ንቅናቄን አስጀምሯል። የሴቶች እና ማኅበራዊ...

የወባ በሽታ ለምን ለዘመናት ስጋት ኾኖ ቀጠለ ?

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወባ በጥገኛ ተህዋስያን ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ ይህ በሽታ ለዘመናት የሕዝብ የጤና ስጋት ኾኖ ዘልቋል። ለዓመታት ወባን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ተሠርቷል። ነገር ግን ዛሬም ድረስ ወባ በኢትዮጵያ የሕዝብ ስጋት...

ሕጻናት ላይ መሥራት ሀገርን መገንባት ነው።

ገንዳ ውኃ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "የሕጻናት ጥበቃ እና የመጫወት መብት ለሁሉም ሕጻናት" በሚል መሪ መልዕክት የሕጻናት ቀን በገንዳ ውኃ ከተማ ተከብሯል። ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ...