“ለታላቅ ሀገር፣ ታላቅ የባሕር በር”
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር እስትንፋስ ነው ሀገራት ሕልውናቸውን የሚያኖሩበት፤ የእድገት መንገድ ነው በሥልጣኔ የሚጓዙበት፤ የጠበቀ ምሽግ ነው ሉዓላዊነታቸውን የሚያስጠብቁበት፤ ኢምባሲ ነው ከሌሎች ሀገራት ጋር የሚገናኙበት፤ ፍላጎታቸውን የሚነግሩበት፤ ምኞታቸውን የሚያሳኩበት፤ የሌሎች...
“በደቡብ ምስራቅ እስያ እና በአፍሪካ መካከል ሕዝቦቻችን የሚጠቅም የትብብር ድልድይ እየገነባን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ ኢትዮጵያን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ.ር) አመሰገኑ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ባደረግሁት ይፋዊ...
“የሰላም ጥሪውን ተቀብለው የገቡት ዘግይተውም ቢኾን እውነታውን የተረዱት ናቸው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው የእርስ በእርስ ግጭት የከፋ ሰብዓዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ሳንካዎችን ፈጥሯል፡፡ ከወትሮው በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው ግጭት የጦርነት ዳፋ ዋጋ የከፈለው...
የትጥቅ ትግል ሰላምን አያረጋግጥም።
ጎንደር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥን ታሳቢ ያደረገ እና በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል።
የሀገርን ሰላም በማረጋገጥ ልማት የሚያፋጥንን ፓርቲ ከመቃወም ይልቅ መደገፍ...
የነቀምት – አጋምሳ – ቡሬ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ከ63 በመቶ በላይ ደርሷል።
ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎችን በማገናኘት የሁለቱን ክልሎች ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ መሥተጋብርን እንደሚያጠናክር ተስፋ የተጣለበት የነቀምት - አጋምሳ - ቡሬ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ወደ ሥራ የገባው በ2012 ዓ.ም ታኅሣሥ...








