ሕልምን እንደ ፊልም

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕልም ምንድን ነው? የሚለውን ሃሳብ ከቀላል የመዝገበ ቃላት ትርጓሜው ተነስተን ምንነቱን ዳስሰን ዛሬ በቴኮኖሎጂ ጉዳይ ለምን እንደመጣ እንቃኛለን። ሕልም በእንቅልፍ ላይ እያለን የሚከሰት ከቁጥጥር ውጭ የኾነ የምስል እና...

ከዐይን ሞራ ቀዶ ሕክምና በኋላ ለዕይታ በመብቃታቸው መደሰታቸውን ታካሚዎች ገለጹ።

በደብረብርሃን: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኪውር ብላይንድነስ ጋር በመተባበር የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና እየሰጠ ነው። የሆስፒታሉ ሥራ አሥኪያጅ ጥላሁን ሙሉጌታ ሕክምናው ባለፉት ዓመታት ሲሰጥ እንደነበር አስታውሰው አሁንም ከ2ሺህ በላይ ታካሚዎች...

በተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት የኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር መሆኗን ተከትሎ...

ዶክተር ጌዲዮን ከሀገር ውስጥ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት አካላት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የኮፕ 32 ዝግጅትን የሚመሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የማዘጋጀት ኀላፊነት በመስጠታቸው ምስጋናውን...

የኤች አይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር መዘናጋቱ ሊቆም ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የዓለም ኤድስ ቀን “ተግዳሮቶችን በመቋቋም ኤች አይቪ ኤድስ ምላሽን በዘላቂነት እናረጋግጥ” በሚል መሪ መልዕክት በዓለም ለ38ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ37ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ጤና ቢሮም አከባበሩን...

ዛሬ ላይ “ነገ ተመለሱ” ቀርቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሳ ሰዓት ደርሷል ከሰዓት ኑ፤ አሁን የሻይ ሰዓት ነው፤ የመውጫ ሰዓት ስለ ደረሰ ሌላ ጊዜ ብቅ በሉ፤ አለቃ የሉም ነገ ተመለሱ፤ ቀጠሮ ሳያስይዙ አለቃን ማግኘት አይቻልም፤ እኔን አይመለከተኝም...