የሕግ የበላይነት እና ሰብዓዊ መብት እንዲከበር የዐቃቤ ሕግ ሚና ትልቅ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለእጩ ዐቃብያነ ሕግ በፍትሐብሔር እና በወንጀል ፍትሕ አሥተዳደር ዘርፍ የሚጠበቅባቸውን ተግባር ለማሳወቅ ሥልጠና ተሰጥቷል።
ሥልጠናው የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ኅብረተሰቡን እንዲያገለግሉ እና...
የኑሮ ውድነትን ለመቆጣጠር የንግድ ሰንሰለትን ማሳጠር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በሥልጠናው የተሳተፉ መሪዎች የኑሮ ውድነትን ለመቆጣጠር ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተናግረዋል።
የኮምቦልቻ...
ኅብረተሰቡ ለሰላም እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲያስቀጥል ተጠየቀ።
ፍኖተሰላም: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ ወቅታዊ የሰላም እና የልማት ተግባራትን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የታቀዱ የሰላም እና የልማት ተግባራትን በተሻለ ለማከናወን የገቢ አሠባሠቡ ላይ ትኩረት መሰጠቱን በማብራሪያቸው አንስተዋል። በበጀት...
የበጋ መስኖ ልማት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ መፍትሔ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሰባታሚት ቀበሌ አስጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ፣ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
“በሥልጠና ያገኛችሁትን ዕውቀት ወደ ተግባር መቀየር ከቻላችሁ ለውጥ ማምጣት ይቻላል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
እስካሁን በተሰጡ የሥልጠና ርእሰ ጉዳዮች ላይ የማጠቃለያ ሃሳብ የሰጡት የአማራ ክልል...








