ኤች አይ ቪ ኤድስን መከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ማስፋት ይገባል።

ጎንደር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የሚሰጠው ትኩረት እየቀነሰ መምጣቱን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን በክበባት ግንዛቤ እንዲያገኙ መደረጉ ስለበሽታው ዕውቀት እንዲኖራቸው ማድረጉን የአዘዞ...

“አዲስ አበባ ሁሉም እጆች ያበጃጇት የኅብረብሔራዊነት እና የልማት ተምሳሌት ናት” አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል። በዚህ በዓል ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በአሁኑ ወቅት ጽንፈኛ እና የተዛነፉ...

በመደጋገፍ የማይቀረፍ ችግር የለም።

ባሕር ዳር: ኅዳር 2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ሴቶች ማኅበር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያስጀመረውን ተግባራት በተለያዩ አካባቢዎች ርክክብ እያደረገ ነው። በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አረጋዊ እናት...

ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀበለ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ወደ ሕዝብ መመለሱ ተገልጿል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ታጥቆ ሲንቀሳቀስ...

የደብረ ማርቆስ – ደብረ ኤሊያስ – ተምጫ እና ጭምት መገንጠያ – ጭምት ከተማ መንገድ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ከሁለት ዓመታት በፊት የግንባታ ሂደቱ ተስተጓጉሎ የነበረው የደብረ ማርቆስ - ደብረ ኤሊያስ - ተምጫ እና ጭምት መገንጠያ - ጭምት ከተማ መንገድ ግንባታ ሂደት...