የባሕር በር ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ኢትዮጵያውያን ያለልዩነት ሊቆሙ ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄዋን ዓለም አቀፍ አጀንዳ ከማድረግ ተሻግራ የተገቢነቱን ጉዳይ ለብዙዎች እያስረዳች ትገኛለች። የሀገሪቱ ታሪክ ሲነሳ በከፍታውም ይሁን በዝቅታው ወቅት የባሕር በር አብሮ የኖረ እርስቷ ነው። ይህንን...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለሰላም ግንባታ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከ5ሺህ 500 በላይ በኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገቡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ይገኛሉ። ከእነዚህ ድርጅቶች መካከል ከ3ሺህ 500 በላይ የሚኾኑት በሥራ ላይ የሚገኙ ናቸው። ከ300 በላይ የሚኾኑት...

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የችሮታ ጉዳይ ሳይኾን የፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በአፍሪካ በቆዳ ስፋት እና በሕዝብ ብዛት ከቀዳሚዎቹ ተርታ የኾነችው ኢትዮጵያ የባሕር በር ካጣች ሦሥት አሥርት ዓመታት በላይ አስቆጥራለች። ‎ ‎ኢትዮጵያ የኤርትራን ሀገር መኾን ተከትሎ ከባሕር በር ከተገለለች በኋላ ታሪካዊ...

በከሚሴ ከተማ በመልሶ ማቋቋም የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ከሚሴ: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ በመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት የተገነቡ የመሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...

“ግቦቻችንን ለማሳካት ሰላም ቁልፍ ጉዳይ ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የአምስት ዓመታት የስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ እየመከረ ነው። በምክክሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...