ሊቋርጥ ነበረን ሕይዎት ማስቀጠል መቻል ልዩ ስሜት አለው።

ደብረ ታቦር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አሕጉር አቀፍ የደም ልገሳ ፕሮግራምን "አንድ ቀን፣ አንድ አሕጉር፣ አንድ ዓላማ" በሚል መሪ መልዕክት ዘመቻ አካሂዷል። የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ደም እና ኅብረ ሕዋስ ባንክ...

ተደራጅተው ኅብረተሰቡን ሲዘርፉና ሲያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኅብረተሰቡ ጥቆማ በመከላከያ ሠራዊት ከ101ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር 2ኛ ንስር ሻለቃ በተጠና መረጃና ክትትል ሕዳር 14/2018 ዓ.ም በባሕርዳር እና አካባቢዋ ዘራፊዎቹ ከያሉበት ተይዘው በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ መደረጉን የምሥራቅ...

“ወልቃይት እንግዳ አልምዶ የሚያስቀር ድንቅ ምድር መኾኑን በአካል አየሁ” ዳኛቸው አሰፋ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ምድሩ የተከዜ ዳር የውበት ሰገነት ነው" ብለውታል በቅርቡ ወደ ቀጣናው ዘልቀው ጉብኝት ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህሩ ዶክተር ዳኛቸው አስፋ። ዕውነት ነው፤ ወልቃይት ቢጓዙት የማያልቅ ሜዳማ፣ ቢያዩት...

ሀዘን ቤት ወይስ ቁማር ቤት?

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስለምን መልካም እሴቶቻችንን እና ነገሮቻችንን ጥላሸት እንቀባቸዋለን? ስለምንስ ኹሉን ነገር ድሮ ቀረ የሚል ትውልድ እንፈጥራለን? ሀገራችን ውስጥ በሌሎች ሀገራት የማይገኙ ብርቅዬ እንስሳት ብቻ ሳይኾኑ ብርቅዬ እሴቶችም በብዛት አሉን። እነዚህን...

እርስ በእርሳችን እንመሰጋገን

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኛው፣ ዲፕሎማቱ፣ ሀገረ ገዥው ልዑል ራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ በዚህ ሳምንት ኅዳር 15/1885 ዓ.ም ነው በሸዋ ጠቅላይ ግዛት የተወለዱት። ልዑል ራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ወቅት...