ግጭት አክሳሪ እንጂ አትራፊ አይደለም።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...

“በትብብር በመሥራት ሀገራዊ የፍትሕ ሥርዓቱን ማላቅ ይገባል” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሳለሐዲን ተውፊቅ፣ ምክትል...

አካል ጉዳተኞችን በሁሉም የልማት ዘርፎች ማሳተፍ ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የአካል ጉዳተኞች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ በሚያስችሉ...

ኢሠማኮ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ድምፅ በአፍሪካም ኾነ በዓለም አደባባይ እንዲሰማ እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 37ኛው የዓለም አቀፉ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ITUC) ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የዓለም አቀፉ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ITUC) ምክር ቤት ስብሰባ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በኢትዮጵያ እንዲካሄድ...

‎የእርሻ ሥራን እስከ ምርት ስብሰባ ድረስ ዘመናዊ መሣሪያዎችን በመጠቀም ማዘመን ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ “ጉዞ ወደ ሜካናይዜሽን” በሚል እሳቤ የግብርና ሜካናይዜሽን የንቅናቄ መድረክን እያካሄደ ነው፡፡ ‎ ‎በመድረኩ ከሁሉም ወረዳዎች የመጡ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ሞዴል አርሶ አደሮች እና የኅብረት ሥራ...