በአጣዬ አካባቢ የተቋቋመው የኮማንድ ፖስት ያከናወናቸውን ሥራዎች እየገመገመ ነው።
በአጣዬ አካባቢ የተቋቋመው የኮማንድ ፖስት ያከናወናቸውን ሥራዎች እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬና አካባቢው ተፈጥሮ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ሥራ ከጀመረ አንስቶ ያከናወናቸውን ተግባራትና የተገኙ ለውጦችን በከሚሴ ከተማ...
ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሥራ እድል ፈጠራን ማበረታታትና የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ማገዝ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ተፈራረመ።...
በደቡብ ጎንደር ዞን ከ241 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሠራ እንደሚገኝ...
በደቡብ ጎንደር ዞን ከ241 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ፣ ፎገራና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች ክረምት በገባ ቁጥር ተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋ...
በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ ሊያከናውን ነው፡፡
በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ ሊያከናውን ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በመቀናጀት የችግኝ ተከላ እንደሚያከናውን አስታወቀ፡፡ በችግኝ ተከላ መርኃግብር ዙሪያ በኤምባሲው የሚሲዮኑ ምክትል...