ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ ለመፋለም እየመከሩ ነው፡፡

ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ ለመፋለም እየመከሩ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ)በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል ላይ ያተኮረ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሰላም ሚኒስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬዓለም ሽባባው በውይይቱ...

618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል መድረሱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል መድረሱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ 618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል ደርሷል ብለዋል፡፡ እስካሁን 160...

“ስለ ክብር ይኖራሉ፣ ስለ ሀገር ይሞታሉ”

“ስለ ክብር ይኖራሉ፣ ስለ ሀገር ይሞታሉ” ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታሪክ መጽሐፊያ ብዕር፣ የታላቅ ሀገር የጋራ ዜማ መዝሙር፣ የጀግንነት መነሻ፣ የኃያልነት መዳራሻ፣ የመከራ ቀን ማለፊያ፣ የማዕበል ዘመን መቅዘፊያ፣ የሁልጊዜ መኩሪያ፣ የጨለማ ቀን መውጫ...

“የአማራ ሕዝብ በሽብርተኞች ሂሳብ እንዲወራረድበት አይፈቅድም” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

"የአማራ ሕዝብ በሽብርተኞች ሂሳብ እንዲወራረድበት አይፈቅድም" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች በተደጋጋሚ ለደረሰባቸው አሳፋሪ ሽንፈት የአማራን "ኢሊት" ተጠያቂ በማድረግ ሂሳብ እንደሚያወራርዱ ነግረውናል። ትህነጎች የሚያወራርዱትን ሂሳብ "ከአማራ ልሂቃን" ጋር ያያይዙት እንጂ እውነታው ግን የአማራን ሕዝብ...

“የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድረግ ይገባል” ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

"የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድረግ ይገባል" ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ባሕር ዳር: ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድረግ እንደሚገባ የውኃ፣ መስኖና...