“አማራ ከሁሉም ወገን ጋር ፍቅር እንጂ በጉልበትና በኀይል ለመጣ ራሱን መከላከል የሚችልና በዚያ የሚታወቅ...
"አማራ ከሁሉም ወገን ጋር ፍቅር እንጂ በጉልበትና በኀይል ለመጣ ራሱን መከላከል የሚችልና በዚያ የሚታወቅ ሕዝብ መሆኑን ያስመሰከረ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰሞኑ በሰሜኑ የሀገሪቱ...
በ2013/14 የመኸር እርሻ ከ6 መቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቅባት እህል በዘር ለመሸፈን እየተሠራ...
በ2013/14 የመኸር እርሻ ከ6 መቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቅባት እህል በዘር ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሠብል ልማት ባለሙያዋ ወይዘሮ...
መንግሥት ለትግራይ ክልል ያወጣው የሰብዓዊ ድጋፍ ወጭ የክልሉ የስምንት ዓመታት በጀት መሆኑን ገለጸ፡፡
መንግሥት ለትግራይ ክልል ያወጣው የሰብዓዊ ድጋፍ ወጭ የክልሉ የስምንት ዓመታት በጀት መሆኑን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል የወሰደውን የተናጥል ተኩስ አቁም ውሳኔ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና...
“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና አደጋ
ውስጥ ናቸው” አቶ ጌታሁን ስዩም
“ከሚቀጥለው በጀት ዓመት ደረጃውን የጠበቀ ሳይንሳዊ ጥገና ማድረግ ይጀመራል” ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው
ኢትዮጵያ ቀደምት የሰው ዘር...
ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ ለመፋለም እየመከሩ ነው፡፡
ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ ለመፋለም እየመከሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ)በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል ላይ ያተኮረ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በሰላም ሚኒስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬዓለም ሽባባው በውይይቱ...








