“ሁለት ተሰጡ ሁለቱንም ሰጡ”

“ሁለት ተሰጡ ሁለቱንም ሰጡ” ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ፍቅሩ ሲገባ፣ ታሪክ በደም ሥር ሲጋባ፣ ለወገን መሰጠት ለእናት ሀገር ሁሉንም መስጠት። ለእናት ሀገር መሞት እድለኛነት፣ ስለ ሀገር መኖር ኩራት፣ ሀገር መጠበቅ ጀግንነት...

“እጅህን በእኛ ላይ እንዳነሳህ እናውቃለን፤ የሙያ ብቃትህ ግን ለሀገር ስለሚጠቅመን ወደ ሥራህ ብትመለስ እንፈቅዳለን”...

“እጅህን በእኛ ላይ እንዳነሳህ እናውቃለን፤ የሙያ ብቃትህ ግን ለሀገር ስለሚጠቅመን ወደ ሥራህ ብትመለስ እንፈቅዳለን” አፄ ኃይለ ሥላሴ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቆሎ ተማሪ፣ የክቡር ዘበኛ የጦር መኮንን፣ የኢትዮያ የባህር ኃይል መስራችና ምክትል አዛዥ፣...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር...

“አማራ ከሁሉም ወገን ጋር ፍቅር እንጂ በጉልበትና በኀይል ለመጣ ራሱን መከላከል የሚችልና በዚያ የሚታወቅ...

"አማራ ከሁሉም ወገን ጋር ፍቅር እንጂ በጉልበትና በኀይል ለመጣ ራሱን መከላከል የሚችልና በዚያ የሚታወቅ ሕዝብ መሆኑን ያስመሰከረ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰሞኑ በሰሜኑ የሀገሪቱ...

በ2013/14 የመኸር እርሻ ከ6 መቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቅባት እህል በዘር ለመሸፈን እየተሠራ...

በ2013/14 የመኸር እርሻ ከ6 መቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቅባት እህል በዘር ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሠብል ልማት ባለሙያዋ ወይዘሮ...