ባለፉት አስራ እንድ ወራት ከዲያስፓራው በድጋፍ መልክ አንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ...

ባለፉት አስራ እንድ ወራት ከዲያስፓራው በድጋፍ መልክ አንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ዲያስፓራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የ2013 በጀት ዓመት በውጤት የታጀቡ የንቅናቄ መድረኮች የተካሄዱበት ጊዜ መሆኑን የኢትዮጵያ ዲያስፓራ ኤጀንሲ...

ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጠል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ ነው ስትል ሩሲያ አስታወቀች፡፡

ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጠል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ ነው ስትል ሩሲያ አስታወቀች፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ በትግራይ ክልል ተግባራዊ ያደረገው የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ በክልሉ ላይ ለውጥ...

“አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን ውጪ ለትግራይ ሕዝብ ጥቅምና ህልውና ዴንታ እንደሌለው በተግባር አሳይቷል” ዶክተር አረጋዊ...

“አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን ውጪ ለትግራይ ሕዝብ ጥቅምና ህልውና ዴንታ እንደሌለው በተግባር አሳይቷል” ዶክተር አረጋዊ በርሄ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን ውጪ ለትግራይ ሕዝብ ጥቅምና ህልውና ዴንታ እንደሌለው በተግባር አሳይቷል ሲሉ...

በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለማስወጣት እየተሠራ ነው።

በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለማስወጣት እየተሠራ ነው። ባሕር ዳር: ሰኔ 24 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለማስወጣት እየተሠራ መሆኑን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የሚኒስቴሩ የሕዝብ...

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ባሕር ዳር: ሰኔ 24 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ...