ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ100ኛው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ (CPC) የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን በራሳቸውና...

ኢትዮጵያ የተሰረቁ ቅርሶቿን ከኔዘርላንድ ልታስመለስ ነው፡፡

ኢትዮጵያ የተሰረቁ ቅርሶቿን ከኔዘርላንድ ልታስመለስ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶቹ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን በፊት የነበሩ ሦስት ጥንታዊ መጻሕፍቶችን ያካትታል፡፡ ቅርሶቹ ባለፈው ሳምንት ለሽያጭ ጨረታ ቀርበው ነበር፤ በኔዘርላንድ ዘሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጨረታውን ያቀረቡትን...

“መንግሥት የሕግ ማስከበር ግዳጁን በብቃት በመወጣት አጀንዳውን ወደ ሌላ ቀዳሚ ተልዕኮ ማድረጉ የተሻለ ወታደራዊ...

“መንግሥት የሕግ ማስከበር ግዳጁን በብቃት በመወጣት አጀንዳውን ወደ ሌላ ቀዳሚ ተልዕኮ ማድረጉ የተሻለ ወታደራዊ ስልት ነው” በውትድርና ኢትዮጵያን ያገለገሉ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት የሕግ ማስከበር ግዳጁን በብቃት በመወጣት...

“በክልሉ 75 የሚደርሱ የግብርና ግብዓት እና አገልግሎት ማዕከላት ተቋቁመው አገልግሎት እየሠጡ ነው” የአማራ ክልል...

"በክልሉ 75 የሚደርሱ የግብርና ግብዓት እና አገልግሎት ማዕከላት ተቋቁመው አገልግሎት እየሠጡ ነው" የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ በዘር ለመሸፈን እየተሠራ ነው፡፡ በ2013/2014 የመኸር...

የኢትዮጵያና ህንድን የኢንዱስትሪ ልማትና የንግድ ግንኙነት ለማጎልበት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያና ህንድን የኢንዱስትሪ ልማትና የንግድ ግንኙነት ለማጎልበት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያና ህንድን የኢንዱስትሪ ልማትና የንግድ ግንኙነት ለማጎልበት የሚያስችል ምክክር መካሄዱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳድር ሮበርት...