የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በንቅናቄ ሲሠሩ የቆዩ ሥራዎች በሚፈለገው...

የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በንቅናቄ ሲሠሩ የቆዩ ሥራዎች በሚፈለገው መልኩ ውጤት አለማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከግንቦት 10/2013 ዓ.ም ጀምሮ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የንቅናቄ ሥራ...

“የኢትዮጵያ የርህራሄ ተምሳሌት የነበሩት አበበች ጎበናን ህልፈተ ህይወት ስሰማ እጅግ አዝኛለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

"የኢትዮጵያ የርህራሄ ተምሳሌት የነበሩት አበበች ጎበናን ህልፈተ ህይወት ስሰማ እጅግ አዝኛለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ህልፈተ ህይወት አስመልክቶ በማኅበራዊ...

“ፖሊስነት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅምና ክብር ሲባል ራስን አሳልፎ በመስጠት መስዋእትነት የሚከፈልበት ክቡር ሙያ ነው”

"ፖሊስነት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅምና ክብር ሲባል ራስን አሳልፎ በመስጠት መስዋእትነት የሚከፈልበት ክቡር ሙያ ነው" ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ልዩ መደበኛ ምልምል ፖሊሶችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ...

የተናጠል ተኩስ አቁም እና የመከላከያን ከመቀሌ መውጣት ተከትሎ የሕወሓት የሽብር ቡድን በመቀሌ እና በሌሎች...

የተናጠል ተኩስ አቁም እና የመከላከያን ከመቀሌ መውጣት ተከትሎ የሕወሓት የሽብር ቡድን በመቀሌ እና በሌሎች የትግራይ ከተሞች በነዋሪዎች ላይ የተለያዩ ጥቃቶችን እያደረሰ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተናጠል ተኩስ አቁም እና የመከላከያን ከመቀሌ...

በበጎ ሥራቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

በበጎ ሥራቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ያጡ ልጆች በማሳደግ በጎ ሥራቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና በ85 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አበበች...