በመዲናዋ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ።
በመዲናዋ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ ባለሀብቶች ለኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትና ለህዳሴ ግድብ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያበረክቱ አስታወቁ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከባለሀብቶች ጋር...
ፓን አፍሪካኒዝም በትዊተር ዘመቻው
ፓን አፍሪካኒዝም በትዊተር ዘመቻው
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያዊያን ስዓት አቆጣጠር ምሽት 12፡00 ስዓት ጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በማኅበራዊ የትስስር ገጽ በተለይም ደግሞ በቲውተር ደምቀው አመሽተዋል፡፡ ፍትህን የሻቱ፣ ጣልቃ ገብነትን የተቃዎሙ እና...
ከቀረበው የአፈር ማዳበሪያ 75 በመቶ ለአርሶ አደሮች መሰራጨቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
ከቀረበው የአፈር ማዳበሪያ 75 በመቶ ለአርሶ አደሮች መሰራጨቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮች ከሰው ሰራሽ የአፈር ማዳበሪያ በተጨማሪ የተፈጥሮ ማዳበሪያን በመጠቀም ምርታማነትን ማሳደግ በተለይ በዘር ወቅት የሚያከናውኑት...
ከ250 ዓመታት በፊት የታተመ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተበረከተ፡፡
ከ250 ዓመታት በፊት የታተመ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተበረከተ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኪንግ ጀምስ ቅጂ በመባል በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቀው ቀደምት ሙሉ የእንግሊዘኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ ምንጮች አንዱ የሆነው...
ʺቢልኩበት ላከ ቢጠሩት እንቢ አለ፣ መውዜሩን በጫንቃው በወገቡ ሽጉጥ እያንከባለለ”
ʺቢልኩበት ላከ ቢጠሩት እንቢ አለ፣
መውዜሩን በጫንቃው በወገቡ ሽጉጥ እያንከባለለ"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ኩራ ከጀግና ሕዝብ አብራክ የተፈጠርክ፣ ታሪክህን ከተራራ ጫፍ ላይ ያስቀመጥክ፣ ጀግንነትክን በዓለም ስላስመሰከርክ፣ ጠላቶችህን ከወንዝ ማዶ ስለመለስክ፣ እኩይ ሥራ...