ኢትዮ ቴሌኮም የላቀ የኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የአራተኛው ትውልድ “የ4 ጂ ኤል ቲ ኢ...
ኢትዮ ቴሌኮም የላቀ የኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የአራተኛው ትውልድ "የ4 ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ"
የኢንተርኔት አገልግሎት በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን አስጀመረ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በሚገኙ የጎንደርና...
በአሚሶም ሴክተር 6 የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት 5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተለት፡፡
በአሚሶም ሴክተር 6 የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት 5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተለት፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሚሶም ሴክተር 6 የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት 5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ
የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡
በሽልማት መርኃግብሩ ላይ የጁባ ላንድ ምክትል ፕሬዝዳት...
በ2013/ 14 መኸር ዘመን 375 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በ2013/ 14 መኸር ዘመን 375 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ግብዓቶች የማሰራጨት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር ጀኔራል...
የተለያዩ የአማራ ክልል የመንግሥት ተቋማት የሥራኃላፊዎችና ሠራተኞች በአማራ ሕዝብ ላይ ለሚቃጠው ጥቃት መልስ ለመስጠት...
የተለያዩ የአማራ ክልል የመንግሥት ተቋማት የሥራኃላፊዎችና ሠራተኞች በአማራ ሕዝብ ላይ ለሚቃጠው ጥቃት መልስ
ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ።
የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞቹ ለህልውና የሕግ ማስከበር ዘመቻው የወር ደሞዛቸውንም ሰጥተዋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የመከሩት...
“የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል” ዶክተር...
"የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል" ዶክተር አረጋዊ በርሔ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ...








