የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ውጤትን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ውጤትን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያት ላለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመናት፣ የሀገራችን ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ በሆነ...

የጸጥታ ኀይሉ ለአሸባሪው ትህነግ ትንኮሳ መልስ ለመስጠት በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን...

የጸጥታ ኀይሉ ለአሸባሪው ትህነግ ትንኮሳ መልስ ለመስጠት በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ ከመላው ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ጋር በፍቅር፣ በመቻቻል በአንድነት የኖረ ሕዝብ...

የደረጃ”ሐ” ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን ግብር በተያዘለት ጊዜ ከፍለው ማጠናቀቅ እንዳለባቸው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ...

የደረጃ”ሐ” ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን ግብር በተያዘለት ጊዜ ከፍለው ማጠናቀቅ እንዳለባቸው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አሳሰበ። አገልግሎቱ ነገን ጨምሮ የሚሰጥ መሆኑን ግብር ከፋዮች አውቀው እንዲከፍሉ ቢሮ አሳስቧል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 306 ሺህ...

“ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መምሕራን የሚያደርጉትን ድጋፍ ለማጠናከር ታቅዷል” የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር

“ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መምሕራን የሚያደርጉትን ድጋፍ ለማጠናከር ታቅዷል" የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መምህራን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እያደረጉ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ ለማስቀጠል ማቀዱን ማኅበሩ አስታወቀ። የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ለታላቁ...

“በትልቅ ሀገር ውስጥ ውስን ሎጂስቲክስ ይዞ ምርጫ ማከናውን ከባድ ቢሆንም መፍትሔ ማምጣትና ማረም የሚችሉ...

“በትልቅ ሀገር ውስጥ ውስን ሎጂስቲክስ ይዞ ምርጫ ማከናውን ከባድ ቢሆንም መፍትሔ ማምጣትና ማረም የሚችሉ ባለሙያዎች በመኖራቸው ስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በስኬት ማከናውን ተችሏል” የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የስድስተኛውሀገራዊ ምርጫ...