“የአማራ ሕዝብ ለወደደው ማር ለጠላው ደግሞ ኮሶ ነው” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አስተዳዳሪ አሸተ...

“የአማራ ሕዝብ ለወደደው ማር ለጠላው ደግሞ ኮሶ ነው” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አስተዳዳሪ አሸተ ደምለው ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሑመራ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሃትን አውግዘዋል። አሸባሪው ቡድን በስማቸው ለፈጸመው በደልም ይቅርታ...

“ለእኛ መኖር ደሙን እየለገሰ ለሚገኘው የጸጥታ ኀይል እንኳን ገንዘብ ከገንዘብ በላይ የሚከፈል ዋጋ ለመስጠት...

"ለእኛ መኖር ደሙን እየለገሰ ለሚገኘው የጸጥታ ኀይል እንኳን ገንዘብ ከገንዘብ በላይ የሚከፈል ዋጋ ለመስጠት ዝግጁ ነን" የቆቦ ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በደረሰበት ሽንፈት ዛሬም የቆየ ቂሙን ለመወጣት በኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም...

የሦስትዮሽ ድርድሩ ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ እንዲቋጭ ኢትዮጵያ በቁርጠኛነት እንደምትሠራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

የሦስትዮሽ ድርድሩ ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ እንዲቋጭ ኢትዮጵያ በቁርጠኛነት እንደምትሠራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ሕብረት ጥላ ስር የሚያደርጉትን የሦስትዮሽ ድርድር አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ...

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 56 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 56 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ የተጠቃሚዎቹን ቁጥር ወደ 56 ነጥብ 2 ሚሊየን ማድረሱንም ገልጿል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

በዓባይ ተፋሰስ ሀገራት መካከል ዘላቂ ሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፈን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ማጠናከር...

በዓባይ ተፋሰስ ሀገራት መካከል ዘላቂ ሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፈን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምትገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ላለፉት 10...