የሰላምን ዋጋ በመረዳት ለሀገር ሰላም ሁሉም ዘብ እንዲቆም የደባርቅ ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር...
የሰላምን ዋጋ በመረዳት ለሀገር ሰላም ሁሉም ዘብ እንዲቆም የደባርቅ ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሽህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደባርቅ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡...
የጋራ ሀገር ስጋት የሆነውን አሸባሪ ቡድን ለማስወገድ ኢትዮጵያውያን የጋራ ትግል እንደሚጠበቅባቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም...
የጋራ ሀገር ስጋት የሆነውን አሸባሪ ቡድን ለማስወገድ ኢትዮጵያውያን የጋራ ትግል እንደሚጠበቅባቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር አስገነዘቡ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በምዕራባውያን ጋሻ ጃግሬነት የሀገሪቱን በትረ ስልጣን ከጨበጠ ከጥቂት ወራት...
የ1ሺ 442ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በገንዳውኃ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
የ1ሺ 442ኛው የኢድ አዳ አል(አረፋ) በዓል በገንዳውኃ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በተክቢራ ተጀምሮ በጸሎት ተጠናቋል። በበዓሉ ለህልውና ዘመቻው የወጡ ወንድሞች፣ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድል አድርገው...
“የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር ሙሌቱን ተከትሎ በዳያስፖራ ልገሳው ቀጥሏል” አምባሳደር ፍጹም አረጋ
"የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር ሙሌቱን ተከትሎ በዳያስፖራ ልገሳው ቀጥሏል" አምባሳደር ፍጹም አረጋ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር...
ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመጠየቅና በመረዳዳት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመጠየቅና በመረዳዳት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሸህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ...








