አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎንደር አቀባበል ተደረገለት፡፡

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎንደር አቀባበል ተደረገለት፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቴዲ አፍሮ በሰብዓዊ፣ በማኅበራዊና በጥበቡ ዘርፍ እያደረገ ላለው አስተዋጽኦ ነገ በጎንደር ዩንቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ይበረከትለታል ብለዋል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን(ዶክተር)። በቦታዉም የዩንቨርሲቲዉ...

”የውስጥ ባንዳዎች ከውጭ ጠላት ጋር በመተባበር ሀገሪቱን ለማፍረስ የሚያደርጉትን ሴራ በተባበረ ክንድ መመከት ያስፈልጋል“...

”የውስጥ ባንዳዎች ከውጭ ጠላት ጋር በመተባበር ሀገሪቱን ለማፍረስ የሚያደርጉትን ሴራ በተባበረ ክንድ መመከት ያስፈልጋል“ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኀላፊ እንድሪስ አብዱ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልን...

የክተት ጥሪው ህልውናን የማስቀጠል አማራጭ የሌለው መፍትሔ መሆኑን በመገንዘብ ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ...

የክተት ጥሪው ህልውናን የማስቀጠል አማራጭ የሌለው መፍትሔ መሆኑን በመገንዘብ ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ የከተማው ከንቲባ ከማል መሐመድ ኢንጅነር...

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ለውኃና መብራት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ምስጋና አቀረቡ።

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ለውኃና መብራት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ምስጋና አቀረቡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለቱም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት በደንበኞቻቸው የወልድያ ከተማ ማኅበረሰብ አድናቆትንና ምስጋናን ተችረዋል። ከተማዋ የ5 ዋና ዋና...

የወገኑ ሞት ልቡን ቢያስከፋው ፣ እንደ ጥራጊ ዘቅዝቆ ደፋው

የወገኑ ሞት ልቡን ቢያስከፋው እንደ ጥራጊ ዘቅዝቆ ደፋው ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ32 ዓመታት በላይ ታግለው ያሸነፉ የአሸባሪው ትህነግ ቡድን ማርከሻ ናቸው። ባለታሪካችን የአርበኝነት ተጋድሏቸውን ያህል አልተነገረላቸውም። ከፋኝ መስርቶ በርሃ ከመግባት እስከ የወልቃይት ሕዝብ...