“በጠላቶቻችን የተደቀነብን የህልውና አደጋ በጣጥሰን ለመሻገር ሁሉም ዜጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ መተባበር ፣ ጠላት...

"በጠላቶቻችን የተደቀነብን የህልውና አደጋ በጣጥሰን ለመሻገር ሁሉም ዜጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ መተባበር ፣ ጠላት ከሚነዛው አሉባልታ ወሬ ራስን መጠበቅ ፣ አንድነታችንን እና ሕብረታችንን ማጠናከር ወቅቱ የሚጠይቀው ዐብይ ጉዳይ ነው" መከላከያ ሚኒስቴር ባሕር ዳር:ሐምሌ 23/ 2013...

የኪነ-ጥበቡ ማኅበረሰብ ሀገር የማዳን ዘመቻውን በሙያው እንዲያግዝ የመከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ኮሎኔል ጌትነት...

የኪነ-ጥበቡ ማኅበረሰብ ሀገር የማዳን ዘመቻውን በሙያው እንዲያግዝ የመከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ለሀገር ህልውና ያላቸው ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት የባህልና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ...

የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡

የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች የሽኝት መርኃ ግብር እየተደረገ ነው፡፡ የመከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል የሀገሪቱን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ፍቃደኝነታቸውን ለገለፁ ወጣቶች...

የደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል።

የደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ የግልና የመንግሥት ትጥቅ የያዙ የጣይቱ ልጆች አማራንና ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት ክተት አማራን ተቀላቅለዋል። ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም በከተማዋ ሕዝባዊ የክተት...