የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ባሕር ዳር:ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርስቲው 2 ሽህ 455 ተማሪዎችን ነው በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ መርኃግብር ያስመረቀው።
የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የቦርድ ሰብሳቢና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር...
አሸባሪው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ የሠራው ግፍ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይፋ እንደሚሆን ዶክተር...
አሸባሪው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ የሠራው ግፍ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይፋ እንደሚሆን ዶክተር አስራት አጸደወይን ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዛሬ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት...
የመንግሥትን የክተት ጥሪ ተቀብለው ትግሉን ለመቀላቀል መዘጋጀታቸውን በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
የመንግሥትን የክተት ጥሪ ተቀብለው ትግሉን ለመቀላቀል መዘጋጀታቸውን በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለጦርነት ብቁ የሆነ የግልና የመንግሥት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ግለሰቦች ወደ ህልውና ዘመቻው...
የሰሜን ጎንደር ዞን የሃይማኖት አባቶች ከዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ ላይ ተወያዩ፡፡
የሰሜን ጎንደር ዞን የሃይማኖት አባቶች ከዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ ላይ ተወያዩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት አባቶቹ በህልውና ዘመቻው እስካሁን በሰሯቸውና ወደፊት በሚያከናውኗቸው ተግባራቶች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱ አሸባሪው ትህነግ ለ27...
ʺአንበሳውን ነኩት እነ ልክ አያውቁ ፣ ምን እንደሚያመጣ ቀድመው ሳይጠይቁ”
ʺአንበሳውን ነኩት እነ ልክ አያውቁ
ምን እንደሚያመጣ ቀድመው ሳይጠይቁ"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፈሪዎች በስሙ ይሸበራሉ፣ በግርማው ይደነግጣሉ፣ በአሻጋር ሲያዩት ይደነብራሉ፣ ጀግኖች በጀግንነቱ ይደነቃሉ፣ መንገዱን ይከተላሉ፣ በግርማው ይኮራሉ፣ በስሙ ይጠራሉ፣ በጥበቡ ይጓዛሉ፣ በዝናው ይደሰታሉ፡፡...