በደቡብ ወሎ ዞን አምሐራ ሳይንት ወረዳ የክተት ጥሪውን ተቀብለው ወደ ዘመቻ ለሚሄዱ ወጣቶች አሸኛኘት...
በደቡብ ወሎ ዞን አምሐራ ሳይንት ወረዳ የክተት ጥሪውን ተቀብለው ወደ ዘመቻ ለሚሄዱ ወጣቶች አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለህልውና ዘመቻው የክተት ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ የክልሉን መንግሥት የክተት ጥሪ የተቀበሉት...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2 ሺህ 732 ተማሪዎችን...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2 ሺህ 732 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርስቲው ዛሬ ካስመረቃቸው 2 ሺህ 732 ተማሪዎች ውስጥ 949 ሴቶች ናቸው። ዩኒቨርሲቲው በሁለት...
የጎጃም ፋኖ የሀገሩን ጥሪ ተቀብሎ ጁንታውን ድባቅ ለመምታት ወደ ግንባር አቀና፡፡
የጎጃም ፋኖ የሀገሩን ጥሪ ተቀብሎ ጁንታውን ድባቅ ለመምታት ወደ ግንባር አቀና፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "የእናት ጡጥ ነካሹን " የአሸባሪው የትህነግ ጁንታ ቡድን አማራን ለማጥፋትና ኢትዮጵያን ለመበታተን የከፈተውን ጦርነት ለመመከትና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ...
የአፋር ክልል ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአንድነት በመቆም በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ...
የአፋር ክልል ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአንድነት በመቆም በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ሕብረቱን እንዲያጠናክር ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር:ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድሩ ከክልሉ የተለያዩ አደረጃጀት የተውጣጡ ሴቶች የሀገር...
እየተደረገ ባለው የህልውናና የፍትሕ ጦርነት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ።
እየተደረገ ባለው የህልውናና የፍትሕ ጦርነት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ምሁራን፣ ባለሃብቶች፣ ታዋቂ የማኅበረሰብ አንቂዎች፣ ወጣቶች እና የወጣት ተወካዮች፣ ሲቪክ ማኅበራት፣ የሃይማኖት አባቶች እና...








