“ታሪክ ለማስተማር ሳይኾን ታሪክ ለመሥራት ወደ ግንባር እዘምታለሁ” በታሪክ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዲግሪ ምሩቅ...

"ታሪክ ለማስተማር ሳይኾን ታሪክ ለመሥራት ወደ ግንባር እዘምታለሁ" በታሪክ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዲግሪ ምሩቅ መምህር ድምበሩ አለኸኝ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር በጠላት ስትወረር እምዬ ምኒልክ የክተት አዋጅ ጥሪ ማስተላለፋቸው ይታወሳል። የአማራ ክልል...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሕዳሴ ግድብ 103 ቢሊዮን ብር ወጭ ማድረጉን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሕዳሴ ግድብ 103 ቢሊዮን ብር ወጭ ማድረጉን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ግድቡ የኔ ነው (It is my Dam) የተሰኘ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሕዳሴ ግድብ...

“ፖለቲኮ ዩሮፕ”ያወጣው ጽሑፍ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ እንደማይገለጽ በብራሰልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡

"ፖለቲኮ ዩሮፕ"ያወጣው ጽሑፍ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ እንደማይገለጽ በብራሰልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኤምባሲው ባሮነስ አርሚንካ ሄሊች የተባለች ጸሐፊ እ.አ.አ ነሐሴ 2/2021 "ፖለቲኮ ዩሮፕ" በተባለ እትም ላይ ስለኢትዮጵያ የጻፈችው ጽሑፍ ላይ...

ከተቋቋሙበት የሰብዓዊ ሥራ ዓላማ ውጭና የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ድርጅቶች ታገዱ፡፡

ከተቋቋሙበት የሰብዓዊ ሥራ ዓላማ ውጭና የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ድርጅቶች ታገዱ፡፡ከተቋቋሙበት የሰብዓዊ ሥራ ዓላማ ውጭና የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ድርጅቶች ታገዱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ...

“ኢትዮጵያ የውጭ ኃይል ጣልቃ እንዲገባባት የማትፈቅድ ሀገር ናት” የቀድሞ የአሜሪካ የኮንግረስ እጩ አቶ ቴዎድሮስ...

"ኢትዮጵያ የውጭ ኃይል ጣልቃ እንዲገባባት የማትፈቅድ ሀገር ናት" የቀድሞ የአሜሪካ የኮንግረስ እጩ አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ የመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ኮንግረስ እጩ ናቸው፡፡ የአሜሪካ ዶክተሮች ለአፍሪካ ማኅበር...