የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ኀላፊዋ ሳማንታ ፓወር የኢትዮጵያ ጉብኝት ውጤታማ እንደነበር የውጭ...

የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ኀላፊዋ ሳማንታ ፓወር የኢትዮጵያ ጉብኝት ውጤታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ኀላፊዋ ሳማንታ ፓወር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ...

አሸባሪው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍ አስመልክቶ ያካሄደውን የጥናት ውጤት ለሕዝብ ይፋ...

አሸባሪው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍ አስመልክቶ ያካሄደውን የጥናት ውጤት ለሕዝብ ይፋ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ባለፉት ዓመታት በወልቃይት፣ በጠገዴ እና በጠለምት ሕዝብ...

አሸባሪው ትህነግ በፈጸመው ወረራ ከአማራ እና ከአፋር ክልሎች 220 ሺህ ሰዎች መፈናቀላቸውን የውጭ ጉዳይ...

አሸባሪው ትህነግ በፈጸመው ወረራ ከአማራ እና ከአፋር ክልሎች 220 ሺህ ሰዎች መፈናቀላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው እንዳሉትም...

ለህልውና ዘመቻው የድርሻቸውን እንደሚወጡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሠሩ የመንግሥት ሠራተኞች አስታወቁ፡፡

ለህልውና ዘመቻው የድርሻቸውን እንደሚወጡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሠሩ የመንግሥት ሠራተኞች አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ይርጋለም አያሌው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ሠራተኛ ናቸው፡፡ የህልውና ዘመቻውን ለማገዝ የመሥሪያ ቤቱን ሠራተኞች...

“ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበታተናለች” የሚሉ አካላት እሳቤ የተሳሳተ መሆኑን የቀድሞ በኢትዮጵያ እና በጊኒ የአሜሪካ...

“ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበታተናለች” የሚሉ አካላት እሳቤ የተሳሳተ መሆኑን የቀድሞ በኢትዮጵያ እና በጊኒ የአሜሪካ አምባሳደር ቲቦር ናጊ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቲቦር ናጊ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እና በጊኒ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል፡፡...