TPLF’s encroachment caused the displacement of thousands from the regions of Amhara and Afar...
Bahir Dar 14, August, 2021(AMC)-Al-Jazeera reported that it has witnessed the shocking suffering and displacement of the people living in the temporary accommodation center in Dessie town of Amhara regional state due to TPLF's...
የተከዜው መብረቅ ቦንብ አጉራሽ ልዩ ኀይል!
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የበርሃው ሙቀት ተፈጥሯዊ የሆነውን የጊዜ ዑደት ለመገመት ባይመችም ጀንበር ወደ መግቢያዋ እያዘቀዘቀች መሆኑን ስዓቱ ይናገራል፡፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም 10፡50 አካባቢ ከተከዜ ወንዝ ወዲያ ማዶ የጦርነቱን መጀመር የሚናገረው የተኩስ...
በሱዳን በኩል ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመግባት በክልሉ ሽብር ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ170 በላይ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን በኩል ሾልከው ወደ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ አልመሃል አካባቢ በመግባት ሽብር ለመፍጠር እና በንጹሐን ዜጎች ላይ ጥቃት ለማድረሰ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ጸረ ሰላም ኃይሎች ላይ...
አንተ የአናብስት ልጅ ነህ!
አንተ የአናብስት ልጅ ነህ!
የውርደት ፅዋን መጎንጨት ለአማራ ክብሩም፣ ታሪኩም ሩቅ ዓለም ነው። ግና ቸርነትክን፣ ስብእናህን እና ኃይማኖተኝነትክን ተመልክቶ ሞኝ አድርጎህ ከእርሻህ እሸት ሊሸመጥጥ፣ ከክብር ማማህ ሊያወርድ፣ በአማራነትህ ለይቶ ከምድረ ገፅ ሊያጠፋህ፣ ከቤትህ ልጅህን ሊደፍርና...
ስለ ቅጥረኛውና ወራሪው ትህነግ ልንገነዘባቸው የሚገቡ ቁልፍ ነጥቦች!
ስለ ቅጥረኛውና ወራሪው ትህነግ ልንገነዘባቸው የሚገቡ ቁልፍ ነጥቦች!
አባቶቻችን በርካታ ወረራዎችን በመስዋዕትነት መክተው ሀገር አስቀጥለዋል። በአንድነት ዘምተው የሀገር አንድነትን አስቀጥለዋል። ከእነ ብዙ ውጣ ውረዱ ትውልድ አንገቱን ቀና አድርጎ እንዲሄድ አድርገዋል።
በአባቶቻችን ታሪክ እየኮራን፣ ያሸነፉበትን ዕለት እየዘከርን...








