“በአሸሽ ስለሚያሰክሩን የምናደርገውን አናውቅም” የአሸባሪው ትህነግ ምርኮኛ
"በአሸሽ ስለሚያሰክሩን የምናደርገውን አናውቅም" የአሸባሪው ትህነግ ምርኮኛ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምድር ላይ ያሉ ጭካኔዎችንና ግፎችን ሁሉ እያደረገ ነው፣ በግፍ ገድሏል፣ አስሯል፣ አሰቃይቷል። ትህነግ በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን ያልሰራው ግፍ ምን አለ? ጭካኔያቸውን እያዬ...
The government’s call to the people is a moment that leads to the elimination...
The government's call to the people is a moment that leads to the elimination of the terrorist TPLF for good and all - Teshale Nigussie, Head of the Tigray Democratic Party (TDP)
Bahir Dar 15...
አስማረ ዳኜ: የዚህ ዘመን ወጣት ምልክት
አስማረ ዳኜ: የዚህ ዘመን ወጣት ምልክት
አስማረ ዳኜ ከደርግ ሥርዓት ጀምሮ በእምቢ ባይነት የኖረ፣ ለወገን ፍቅር፣ ክብር እና ነፃነት የጫካን ሕይወት የለመደ፣ የዱር የገደሉን መከራ የወደደ፣ የአማራን ያለስሙና ግብሩ መበደል በሚገባ የሚያውቅ ጀግና አማራ ነው።
ትውልዱ...
“አንድ ሆነን አሸባሪውን ትህነግ መቅበር አለብን፤ ያን ጊዜ ነው የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን የምናስመሰክረው” አቶ...
“አንድ ሆነን አሸባሪውን ትህነግ መቅበር አለብን፤ ያን ጊዜ ነው የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን የምናስመሰክረው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ...
“ለገንዘብ የሚሞት ይቅር አይወለድ ፣ አይበጅም ለወገን አይሆንም ለዘመድ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በህልውናዋ ላይ ጥቃት ሲቃጣባት ዛሬ የመጀመሪያዋ አይደለም፡፡ አሸናፊነቷ፣ የታሪክ ገናናነቷ እና ከፍታዋን በጥላቻ የሚመለከቱት የውጭ ኀይሎች ከውስጥ ባንዳ ጋር በመመሳጠር ኢትዮጵያን ለመበተን ቢጥሩም ጀግኖች ሀገር ወዳድ አርበኞች...








