“በየአካባቢው የአሸባሪው ቡድን ተላላኪዎችን ነቅቶ መጠበቅ ግዴታችን ነው” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ወጣት አይሸሽም አድማሱ ወጣቶች ሰርጎ ገቦችን በንቃት ሊከታተሉ እንደሚገባ ተናግሯል። የሚጠረጠሩ ሰዎችን ካየ ለጸጥታ አካላት ጥቆማ እንደሚያደርግ ነው ወጣቱ የገለጸው። የሐሰት ወሬ በመንዛት ሽብር...

የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን ሕዝባዊ ጦርነት ለመቀላቀል መዘጋጀታቸውን የወረታ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው የአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚችለውን ንብረት በመዝረፍ የማይችለውን ደግሞ አውድሟል። ንጹሃን ዜግችን ደግሞ እየገደለ ይገኛል። ይህንን የህልውና አደጋ ለመመከት ጦርነቱ ሕዝባዊ እንዲሆን የክልሉ መንግሥት...

የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች እየሸሸ ያለውን የአሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ ጦር መሣሪያ ይዘው ወጥተዋል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው፣ ተስፋፊው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች በሁሉም አካባቢዎች የጦር መሣሪያ ይዘው ወጥተዋል። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የደባርቅ ከተማ ነዋሪ አቶ ሙሉስሜ ሞላ...

የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ሕዝብ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ነፃነትን ያላንዳች መንገራገጭ ለማስቀጠል ዘብ መቆማቸውን የክልሉ መንግሥት...

የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ሕዝብ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ነፃነትን ያላንዳች መንገራገጭ ለማስቀጠል ዘብ መቆማቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ሕዝብ አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ኦነግ-ሸኔ ግንባር ፈጥረው የወጠኑትን ሀገርን የማፍረስና እልቂትን የመፍጠር አጀንዳ በማምከን ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ነፃነትን ያላንዳች...

የሕዝብን ማንነት በማጥፋት የህልውና አደጋ የሆነውን ሽብርተኛ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ሁሉም እንዲሳተፍ በጎንደር...

የሕዝብን ማንነት በማጥፋት የህልውና አደጋ የሆነውን ሽብርተኛ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ሁሉም እንዲሳተፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሃይማኖት፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነት፣ ወግና ልማድ አንድ ማኅበረሰብ...