ለአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ በህገወጥ መንገድ ገንዘብ ሲያስተላልፉና ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ለመፍጠር ሲሞክሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለአሸባሪዎቹ የህወሓትና ሸኔ ቡድኖች በተለያዩ ህገወጥ መንገዶች ገንዘብ ሲያሰባስቡና ሲያስተላልፉ የነበሩ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ አሻጥር በመፈጸም ህብረተሰቡን ለአመጽ ለማነሳሳት ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ በአዲስ አበባ 51 እንዲሁም በአፋር ክልል 6...
የአማራና የአፋር ክልሎች መተላላፊያ ቦታዎችን ከሽብር ቡድኖቹ ስጋት ነፃ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ በአፋር ዞን ሶስት እና አርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ ባሉ መተላለፊያ ቦታዎች የስጋት ቀጠናዎችን በመለየት በቅንጅት እየሠሩ መሆናቸውን የየዞኖቹ አመራሮች ተናግረዋል።
ከፌደራልና ከክልል የተውጣጡ የመንግሥት...
The terrorist group TPLF fired four shots of heavy artillery today at Debre Tabor...
Bahir Dar 19 August 2021 (AMC)-The attack killed five innocent family members in one household and demolished other homes. Calls have been forwarded to the international community to condemn the ongoing violence against innocent...
የትህነግ የዝርፊያ ፖለቲካ
" ከድሮም እንደዚሁ ነበሩ. .. እየዞሩ ያገኙትን ሁሉ ይዘርፉ ነበር ፤ የስኳር ፋብሪካ ገብተው ማሽኖቹን እንዳለ ነቃቅለው ሱዳን ወስደው ሽጠዋል " ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ
ስለአሸባሪው ትህነግ ባሕል ከተነሳ እንዲህ ያገኙትን መዝረፍ ልከኛ መገለጫው ነው።...
በትግራይ ክልል ተፈጸመ ስለተባለው ጾታዊ ጥቃትና አስገድዶ መድፈር የመንግሥታቱ ድርጅት ተጨባጭ ማስረጃ እንደሌለው አፈትልኮ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM) በመራው ውይይት ላይ የተባበሩት መንግሥታት የሀገራት ቡድን (UNCT)፣ የተባበሩት መንግሥታት የሕዝብ ፈንድ (UNFPA) እና የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ጽሕፈት ቤት (OHCHR)...








