ባለሃብቱ ለመከላከያ ሠራዊት፣ለአማራ ልዩ ኀይል፣ ለሚሊሻ እና ለፋኖ ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በቲሊሊ ከተማ ነዋሪ አቶ ዘመኑ ጥላዬ የተባሉ ባለሃብት የሕልውና ዘመቻውን ለማስጠበቅ በሚደረገው ጥረት ግንባር ላይ ለሚገኙት ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይል፣ለሚሊሻ እና ለፋኖ ደረቅ ሬሽን...
በማይካድራ በአሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦች ላይ የማያዳግም እርምጃ መወሰዱን የወረዳ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማይካድራ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እድል ቢያገኙ በአማራ ሕዝብ ላይ ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ ያሳየ አሳዛኝ ጭፍጨፋ የተካሄደባት ከተማ ናት፡፡ አካባቢው ለሱዳን ድንበር ቅርብ ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያን በጎ የማይመኙ የውጭ...
በአውሮፓ የተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተወላጆች በዲማ ግንባር ለሚገኙ የጸጥታ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ የተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተወላጆች በዲማ ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ፣ለአማራ ልዩ ኀይል፣ ለሚሊሻና ፍኖ ድጋፍ አድርገዋል።
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በዲማ ግንባር የሚገኘው...
የአሸባሪው ትህነግን የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ሰምተው እና ተገደው ወደ ጦርነት የገቡ የትግራይ ሕጻናት እና ወጣቶች...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግን የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ሰምተው እና ተገደው ወደ ጦርነት የገቡ የትግራይ ሕጻናት እና ወጣቶች በሰላም እጃቸውን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ እንዲሠጡ በማይጠብሪ ግንባር የተማረኩ...
ቂርቆስ ማይ ለመሞ የሁለት ፈሪ ሀገር ፣ ወይ እነርሱ አይመጡ ወይ እኛ አንሻገር ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የእውቁ ኢትዮጵያዊ ፊልም ባለሙያ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ አባት ገሪማ ታፈረ “ጎንደሬ በጋሻው” በሚል ርዕስ በአምስቱ ዓመት የአርበኝነት ዘመን የነበረውን ተጋድሎ በሚያወሳው መጽሐፋቸው በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አካባቢ የነበረውን...








