አሸባሪው ትህነግ በደብረታቦር ሕዝብ ላይ የፈጸመው የከባድ መሳሪያ ድብደባ የአማራ ሕዝብን በጠላትነት መፈረጁን በተግባር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ከምስረታው ጀምሮ አማራን በጠላትነት ፈርጆ በመንቀሳቀስ በማንነቱ ብቻ ለይቶ ጨፍጭፏል፣ አፈናቅሏል ብሎም የተለያዩ ግፎችን ፈጽሟል፤ እየፈጸመም ይገኛል።
አሸባሪ ቡድኑ ከአማራ አልፎም የኢትዮጵያውያን ጠላት መሆኑን አሳይቷል። ዛሬም እኩይ ተግባሩን...
“በሉዓላዊነታችን ላይ የተቃጣውን የባንዳ ጥቃት ለመቀልበስ እንደ አባቶቻችን ሁሉ እኛም በአንድ መንፈስ ለአንድ ዓላማ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዕለታዊ መረጃ አውጥተዋል መረጃው ቀጥሎ ቀርቧል።
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ነጻ ህዝብ በህልውናችን ላይ ከተጋረጠው አደጋ የበለጠ...
የደብረ ታቦር ወጣቶች ግንባር ድረስ በመሰለፍ ደጀንነታቸውን እያሳዩ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ወጣቶች ግንባር ድረስ በመሰለፍ ደጀንነታቸውን እያሳዩ ነው። የደብረ ታቦር ነዋሪ ዓባይነው አሸብር ወጣቱ በግንባር ለተሰለፈው ሠራዊት ስንቅ በማቀበል፣ ሰርጎ ገቦችን አንቆ በመያዝና ለጸጥታ አካላት በማስረከብ፣ በግንባር በመሰለፍ...
❝ሰርጎ ገቦችን የማጋለጡ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል❞ የአማራ ክልል የሰላምና ሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ
አሸባሪው ትህነግ በሰርጎ ገቦች በኩል ሕዝብን ለመረበሽ የሚያደርገውን ጥረት ሕዝብና የጸጥታ ኀይላችን በትብብር እየሠሩበት ይገኛል። አሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦቹን ሕዝብ የሚወደውን፣ የሚታዘንላቸው፣ ኀላፊነት ያላቸው፣ የሐሰት ማንነት በማላበስ በሕዝባችን ውስጥ ሰርጎ ለመግባት ጥረት ለማድረግ ሲሞክር...
በሰሜን አሜሪካ የአማራ ማኅበር ለደባርቅ ሆስፒታል የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን አሜሪካ የአማራ ማኅበር የደባርቅ ሆስፒታል ለህልውና ዘመቻው እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ለማገዝ 150 ሺህ ብር የሚገመት የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ለሆስፒታሉ ያስረከቡት የማኅበሩ ተወካይ ስጦታው ገብሬ...








