“ዩኒቨርሲቲው በአዲስና በዘመናዊ አስተሳሰብ ተቃኝቶ እየሠራ ነው” የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅዳላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላፉት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ታምሬ ዘውዴ (ዶክተር)...
“ልጄን ወደ ሌላ የሕክምና መስጫ ተቋም የምወስድበት አቅም የለኝም” ልጃቸው የታመመባቸው እናት
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በፋርጣ ወረዳ የጋሳይ ጤና ጣቢያን ከዘረፈና ካወደመ በኋላ የአካባቢው ነዋሪዎች ለከፍተኛ እንግልት፣ ሕመምና ሞት ተጋልጠዋል።
የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድንም የጤና ጣቢያውን ውድመትና ዘረፋ ተመልክቷል። ወራሪው ቡድን...
“የአሞራው ልጅ ነኝ ብለህ ተነስ፣ ጠላትህን ከአፈር ጋር ለውስ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከልጅነት እስከ ሞት ሀገር ሀገር ማለት፣ ለእናት ሀገር መሰጠት፣ ለእናት ሀገር በዱር በገደል መንከራተት፣ እምብኝ ለነፃነት፣ እምብኝ ለሉዓላዊነት ማለት። ፍርሃት ያልፈጠረባቸው፣ ጠላት የማያስቆማቸው፣ ተኩሰው የማይስቱ፣ ከወሰኑ የማያመነቱ ድንቅ...
“የወታደር ልጅ ነኝ ኢትዮጵያ ስትደፈር ቆሜ አላይም” አርቲስት ተሾመ በላይ(ተሾመ ባለሀገሩ)
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ተሾመ በላይ (ተሾመ ባለሀገሩ) በወሎ ግንባር ሀገራቸውን ከአሸባሪ ቡድኑ ለመጠበቅ እየተዋደቁ ያሉትን የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ እና ሌሎች የጸጥታ አካላትን ግንባር በመገኘት አበረታቷል፡፡
አርቲስቱ እንዳለው...
42 የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ እና የኦነግ ሸኔ የጥፋት ቡድን አባላትን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ እና የኦነግ ሸኔ የጥፋት ቡድኖች እስኪደመሰሱ ሕዝቡ የጀመረውን ጠላትን የመመከት እና የመቅበር ዘመቻውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል፡፡
የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ወቅታዊ የሕልውና ዘመቻን አስመልክቶ በሰጠው...








